Loading...
መግቢያ2020-04-21T14:06:31+00:00

“ከይዘን፦ የእለት ከለት መሻሻል ፣ የሁሉም ሰው መሻሻል ፤ የሁሉም ቦታ መሻሻል ፣ የሁሉም ነገር መሻሻል”

ስለ ኢከኢ

እ.ኤ.አ 2008 ግብፅና ቱኒዚያ በጃፓን አጋዥነት የከይዘንን የስራ አመራር ፍልስፍና እየተገበሩ ስለነበር የዚህን ውጤት ሪፖርት ከጃፓን መንግስት ጋር ሲገመግሙ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ተገኝተው ጉዳዩን ይከታተሉ ነበር፤እርሳቸውም የከይዘን የስራ አመራር ፍልስፍና ለሀገራቸው እንደሚጠቅም ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደባቸውም፣ከጃፓን የካይን ምሁራን ጋር በጉዳዩ ላይ በስፋት ከተወያዩ በኋላ የከይዘን የስራ አመራር ወደኢትዮጵያ ለማስገባት ወሰኑ፡፡ ድጋፍ እንዲደረግላቸውም ለጃፓን መንግስት ጥያቄ አቀረቡ፤የጃፓን መንግሰትም አወንታዊ መልስ ሰጠ፡፡

በተጨማሪ ያንብቡ

የኢንስቲትዩቱ ተልዕኮ ፣ ራዕይና አሴቶች

የከይዘንን የአመራር ፍሌስፍና ቅዴሚያ ትኩረት በተሰጣቸው በአምራችና አገሌግልት ሰጪ ተቋማት ውስጥ በማስረጽና በማስፋፋት ጥራትና ምርታማነታቸውን በቀጣይነት በማሻሻሌ ሇአሇም አቀፍ ተወዲዲሪነት ማብቃት፡፡

በ2017 የሊቀ የስራ ባህሌ መገንቢያና የኢኖቬሽን አመራር ጥበብ መቅሰሚያ የሌህቀት ማዕከሌ መሆን፡፡

 • ሇሰው ሀብታችን ውጤታማነት ትኩረት በመስጠት፣
 • ምንጊዜም ሇመማርና ሇሇውጥ ዝግጁ ነን፣
 • ሕዝባዊና መሠረተ ሰፊ የምርታማነትና ጥራት ንቅናቄ በመፍጠር፣
 • የሇውጥ የጥራትና ምርታማነት የሌህቀት ማዕከሌ እንሆናሇን፣
 • ቀና አመሇካከት መገሇጫችን ነው፣
 • ሇተገሌጋይ እርካታ ተግተን እንሰራሇን፣
 • የሠመረ ቅንጅታዊ አሠራርን እንተገብራሇን፣
 • ሇሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ተግተን እንሰራሇን፣
 • ሇአካባቢ ዯህንነትና እንክብካቤ እንቆማሇን፣
 • ኪራይ ሰብሳቢነትን አጥብቀን እንዋጋሇን፣
 • የቁጠባ ባህሌ እንዱዲብር ተግተን እንሰራሇን፣
 • ሇቡዴን ስራ ትኩረት እንሰጣሇን፣

ያግኙን ዛሬወኑ ያግኙን ዛሬ

የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት ሁሌም ደንበኞቹን ለማገልገል ዝግጁ ነው!! ያለዎትን ጥያቄም ሆነ አስተያየት በሚከተለው ፎርም ይላኩልን