Loading...
ስልጠናና ማማከር2019-01-18T18:38:37+00:00

Project Description

አመሰራረት

ኢንስቲትዩቱ በደንብ ቁጥር 256/2004 ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የከይዘን የአመራርና የአሰራር ፍልስፍና
በአምራችም ሆነ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ውስጥ በማስረፅና በማስፋፋት ጥራትና ምርታማነታቸውን በቀጣይነት
በማሻሻል በአገር ውስጥም ሆነ በአለማቀፍ ገበያ ለተወዳዳሪነት እንዲበቁ በማድረግ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች፣
መሠረተ-ልማትና ዩቲሊቲስ እና የአቅም ግንባታውን ዘርፍ በጥራትና ምርታማነት እንዲጠናከሩ የመመራመር፣
የማማከርና የማሠልጠን ተግባሩን በማከናወን ተቋማቱን የማብቃት ኃላፊነቱን ለመወጣት የምርምር ውጤቶች
የምክር አገልግሎቶችና በሥልጠና የሚያሰርጻቸው የአሠራር ስልቶችን ሁሉ በአግባቡ ቀምሮና አስተሳስሮ ወደ
ተግባር በማሸጋገር በአጭር ጊዜ ውጤታማ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡

EKI kikof

Project Details