የኢትዮጵያ ካይዘን ሽልማት የውድድር ጥሪ
የካይዘን ልህቀት ማዕከል የካይዘን ፍልስፍናን ተግብረው በምዘና የላቀ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተቋማት፣ ቡድኖችን እና ግለሰቦች “የኢትዮጵያ ካይዘን ሽልማት” በሚል በየአመቱ የዕውቅና እና ሽልማት ሰነ-ስረዓት ያከናውናል፡፡ ስለሆነም ፍልስፍናውን ተግብራቹ ውጤት ማስመዝገብ የቻላችሁ ተቋማት፣ ቡድኖች እና ግለሰቦች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የመመዝገቢያ ቦታ፡- በካይዘን የልህቀት [...]